አል-ሙደተሲር · 53/56
ትርጉም ፊደሎች — አል-ሙደተሲር
كَلَّا ۖ بَل لَّا يَخَافُونَ الْآخِرَةَ ۝٥٣
Kallaa bal laa yakhaafoonal aakhirah
📖 በአማርኛ
ይከልከሉ፡፡ ይልቁንም የመጨረሻይቱን ዓለም (ቅጣት) አይፈሩም፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 51-55 — አል-ሙደተሲር

51فَرَّتْ مِن قَسْوَرَةٍ
ከዐንበሳ የሸሹ፡፡
52بَلْ يُرِيدُ كُلُّ امْرِئٍ مِّنْهُمْ أَن يُؤْتَىٰ صُحُفًا مُّنَشَّرَةً
ይልቁንም ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው ሁሉ የተዘረጉ ጽሑፎችን እንዲስሰጥ ይፈልጋል፡፡
53كَلَّا ۖ بَل لَّا يَخَافُونَ الْآخِرَةَ
ይከልከሉ፡፡ ይልቁንም የመጨረሻይቱን ዓለም (ቅጣት) አይፈሩም፡፡
54كَلَّا إِنَّهُ تَذْكِرَةٌ
ይከልከሉ፡፡ እርሱ (ቁርኣን) መገሠጫ ነው፡፡
55فَمَن شَاءَ ذَكَرَهُ
ስለዚህ የሻ ሰው ይገሰጽበታል፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
53አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 53

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 53 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ይከልከሉ፡፡ ይልቁንም የመጨረሻይቱን ዓለም (ቅጣት) አይፈሩም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 53/56 — አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-ሙደተሲር ስሙ, አል-ሙደተሲር ትርጉም, አል-ሙደተሲር mp3, አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 51–55. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers