አል-ቂያማ · 18/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
فَإِذَا قَرَأْنَاهُ فَاتَّبِعْ قُرْآنَهُ ۝١٨
Fa izaa qaraanaahu fattabi` qur aanah
📖 በአማርኛ
ባነበብነውም ጊዜ (ካለቀ በኋላ) ንባቡን ተከተል፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 16-20 — ሱረቱ አል-ቂያማ

16لَا تُحَرِّكْ بِهِ لِسَانَكَ لِتَعْجَلَ بِهِ
በእርሱ (በቁርኣን ንባብ) ልትቸኩል ምላስህን በእርሱ አታላውስ፡፡
17إِنَّ عَلَيْنَا جَمْعَهُ وَقُرْآنَهُ
(በልብህ ውስጥ) መሰብሰቡና ማንበቡ በእኛ ላይ ነውና፡፡
18فَإِذَا قَرَأْنَاهُ فَاتَّبِعْ قُرْآنَهُ
ባነበብነውም ጊዜ (ካለቀ በኋላ) ንባቡን ተከተል፡፡
19ثُمَّ إِنَّ عَلَيْنَا بَيَانَهُ
ከዚያም ማብራራቱ በእኛ ላይ ነው፡፡
20كَلَّا بَلْ تُحِبُّونَ الْعَاجِلَةَ
(ከመጣደፍ) ተከልከል፡፡ ይልቁንም (ሰዎች) ፈጣኒቱን (ዓለም) ትወዳላችሁ፡፡
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
18አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቂያማ 18

ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 18 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ባነበብነውም ጊዜ (ካለቀ በኋላ) ንባቡን ተከተል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 18/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 16–20. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers