አል-ሙደተሲር · 55/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
فَمَن شَاءَ ذَكَرَهُ ۝٥٥
Fa man shaaa`a zakarah
📖 በአማርኛ
ስለዚህ የሻ ሰው ይገሰጽበታል፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 53-56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

53كَلَّا ۖ بَل لَّا يَخَافُونَ الْآخِرَةَ
ይከልከሉ፡፡ ይልቁንም የመጨረሻይቱን ዓለም (ቅጣት) አይፈሩም፡፡
54كَلَّا إِنَّهُ تَذْكِرَةٌ
ይከልከሉ፡፡ እርሱ (ቁርኣን) መገሠጫ ነው፡፡
55فَمَن شَاءَ ذَكَرَهُ
ስለዚህ የሻ ሰው ይገሰጽበታል፡፡
56وَمَا يَذْكُرُونَ إِلَّا أَن يَشَاءَ اللَّهُ ۚ هُوَ أَهْلُ التَّقْوَىٰ وَأَهْلُ الْمَغْفِرَةِ
አላህም ካልሻ በስተቀር አይገሠጹም፡፡ እርሱ (አላህ) የመፈራት ባለቤት የምሕረትም ባለቤት ነው፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
55አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 55

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 55 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ስለዚህ የሻ ሰው ይገሰጽበታል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 55/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 53–56. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers