📖 0/604 የተነበቡ ገጾች
📄 594
يَقُولُ يَٰلَيۡتَنِي قَدَّمۡتُ لِحَيَاتِي  ۝٢٤ فَيَوۡمَئِذٍ لَّا يُعَذِّبُ عَذَابَهُۥٓ أَحَدٌ  ۝٢٥ وَلَا يُوثِقُ وَثَاقَهُۥٓ أَحَدٌ  ۝٢٦ يَٰٓأَيَّتُهَا ٱلنَّفۡسُ ٱلۡمُطۡمَئِنَّةُ  ۝٢٧ ٱرۡجِعِيٓ إِلَىٰ رَبِّكِ رَاضِيَةً مَّرۡضِيَّةً  ۝٢٨ فَٱدۡخُلِي فِي عِبَٰدِي  ۝٢٩ وَٱدۡخُلِي جَنَّتِي  ۝٣٠
ሱረቱ አል-በለድ
bismillah
لَآ أُقۡسِمُ بِهَٰذَا ٱلۡبَلَدِ  ۝١ وَأَنتَ حِلُّۢ بِهَٰذَا ٱلۡبَلَدِ  ۝٢ وَوَالِدٍ وَمَا وَلَدَ  ۝٣ لَقَدۡ خَلَقۡنَا ٱلۡإِنسَٰنَ فِي كَبَدٍ  ۝٤ أَيَحۡسَبُ أَن لَّن يَقۡدِرَ عَلَيۡهِ أَحَدٌ  ۝٥ يَقُولُ أَهۡلَكۡتُ مَالًا لُّبَدًا  ۝٦ أَيَحۡسَبُ أَن لَّمۡ يَرَهُۥٓ أَحَدٌ  ۝٧ أَلَمۡ نَجۡعَل لَّهُۥ عَيۡنَيۡنِ  ۝٨ وَلِسَانًا وَشَفَتَيۡنِ  ۝٩ وَهَدَيۡنَٰهُ ٱلنَّجۡدَيۡنِ  ۝١٠ فَلَا ٱقۡتَحَمَ ٱلۡعَقَبَةَ  ۝١١ وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا ٱلۡعَقَبَةُ  ۝١٢ فَكُّ رَقَبَةٍ  ۝١٣ أَوۡ إِطۡعَٰمٌ فِي يَوۡمٍ ذِي مَسۡغَبَةٍ  ۝١٤ يَتِيمًا ذَا مَقۡرَبَةٍ  ۝١٥ أَوۡ مِسۡكِينًا ذَا مَتۡرَبَةٍ  ۝١٦ ثُمَّ كَانَ مِنَ ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَتَوَاصَوۡاْ بِٱلصَّبۡرِ وَتَوَاصَوۡاْ بِٱلۡمَرۡحَمَةِ  ۝١٧ أُوْلَٰٓئِكَ أَصۡحَٰبُ ٱلۡمَيۡمَنَةِ  ۝١٨ وَٱلَّذِينَ كَفَرُواْ بِـَٔايَٰتِنَا هُمۡ أَصۡحَٰبُ ٱلۡمَشۡـَٔمَةِ  ۝١٩ عَلَيۡهِمۡ نَارٌ مُّؤۡصَدَةُۢ  ۝٢٠
89:24
يَقُولُ يَٰلَيۡتَنِي قَدَّمۡتُ لِحَيَاتِي  ۝٢٤
«ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል፡፡
89:25
فَيَوۡمَئِذٍ لَّا يُعَذِّبُ عَذَابَهُۥٓ أَحَدٌ  ۝٢٥
በዚያ ቀንም የርሱን አቀጣጥ አንድም አይቀጣም፡፡
89:26
وَلَا يُوثِقُ وَثَاقَهُۥٓ أَحَدٌ  ۝٢٦
የእርሱንም አስተሳሰር አንድም አያስርም፡፡
89:27
يَٰٓأَيَّتُهَا ٱلنَّفۡسُ ٱلۡمُطۡمَئِنَّةُ  ۝٢٧
(ለአመነች ነፍስም) «አንቺ የረካሺው ነፍስ ሆይ!
89:28
ٱرۡجِعِيٓ إِلَىٰ رَبِّكِ رَاضِيَةً مَّرۡضِيَّةً  ۝٢٨
«ወዳጅ ተወዳጅ ኾነሽ ወደ ጌታሽ ተመለሺ፡፡
89:29
فَٱدۡخُلِي فِي عِبَٰدِي  ۝٢٩
«በባሮቼም ውስጥ ግቢ፡፡
89:30
وَٱدۡخُلِي جَنَّتِي  ۝٣٠
ገነቴንም ግቢ፤» (ትባላለች)፡፡
ሱረቱ አል-በለድ
bismillah
90:1
لَآ أُقۡسِمُ بِهَٰذَا ٱلۡبَلَدِ  ۝١
በዚህ አገር (በመካ) እምላለሁ፡፡
90:2
وَأَنتَ حِلُّۢ بِهَٰذَا ٱلۡبَلَدِ  ۝٢
አንተ በዚህ አገር ሰፋሪ ስትኾን፡፡
90:3
وَوَالِدٍ وَمَا وَلَدَ  ۝٣
በወላጂም በወለዳቸውም ሰዎች (በአዳምና በዘሮቹ ሁሉ እምላለሁ)፡፡
90:4
لَقَدۡ خَلَقۡنَا ٱلۡإِنسَٰنَ فِي كَبَدٍ  ۝٤
ሰውን ሁሉ በእርግጥ በልፋት ውስጥ ኾኖ ፈጠርነው፡፡
90:5
أَيَحۡسَبُ أَن لَّن يَقۡدِرَ عَلَيۡهِ أَحَدٌ  ۝٥
በእርሱ ላይ አንድም የማይችል መኾኑን ይጠረጥራልን?
90:6
يَقُولُ أَهۡلَكۡتُ مَالًا لُّبَدًا  ۝٦
«ብዙን ገንዘብ አጠፋሁ» ይላል፡፡
90:7
أَيَحۡسَبُ أَن لَّمۡ يَرَهُۥٓ أَحَدٌ  ۝٧
አንድም ያላየው መኾኑን ያስባልን?
90:8
أَلَمۡ نَجۡعَل لَّهُۥ عَيۡنَيۡنِ  ۝٨
ለእርሱ ሁለት ዓይኖችን አላደረግንለትምን?
90:9
وَلِسَانًا وَشَفَتَيۡنِ  ۝٩
ምላስንና ሁለት ከንፈሮችንም፡፡
90:10
وَهَدَيۡنَٰهُ ٱلنَّجۡدَيۡنِ  ۝١٠
ሁለትን መንገዶችም አልመራነውምን?
90:11
فَلَا ٱقۡتَحَمَ ٱلۡعَقَبَةَ  ۝١١
ዓቀበቲቱንም አልወጣም፡፡
90:12
وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا ٱلۡعَقَبَةُ  ۝١٢
ዓቀበቲቱም (መውጣቷ) ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?
90:13
فَكُّ رَقَبَةٍ  ۝١٣
(እርሱ) ጫንቃን መልቀቅ ነው፡፡
90:14
أَوۡ إِطۡعَٰمٌ فِي يَوۡمٍ ذِي مَسۡغَبَةٍ  ۝١٤
ወይም የረኃብ ባለቤት በኾነ ቀን ማብላት፡፡
90:15
يَتِيمًا ذَا مَقۡرَبَةٍ  ۝١٥
የዝምድና ባለቤት የኾነን የቲም፤
90:16
أَوۡ مِسۡكِينًا ذَا مَتۡرَبَةٍ  ۝١٦
ወይም የዐፈር ባለቤት የኾነን ድኻ (ማብላት ነው)፡፡
90:17
ثُمَّ كَانَ مِنَ ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَتَوَاصَوۡاْ بِٱلصَّبۡرِ وَتَوَاصَوۡاْ بِٱلۡمَرۡحَمَةِ  ۝١٧
(ዐቀበቲቱን አልወጣም)፡፡ ከዚያም ከነዚያ ከአመኑትና በመታገስ አደራ ከተባባሉት፣ በማዘንም አደራ ከተባባሉት ሰዎች አልኾነም፡፡
90:18
أُوْلَٰٓئِكَ أَصۡحَٰبُ ٱلۡمَيۡمَنَةِ  ۝١٨
እነዚያ (ይህንን የፈጸሙ) የቀኝ ጓዶች ናቸው፡፡
90:19
وَٱلَّذِينَ كَفَرُواْ بِـَٔايَٰتِنَا هُمۡ أَصۡحَٰبُ ٱلۡمَشۡـَٔمَةِ  ۝١٩
እነዚያም በአንቀጾቻችን የካዱት እነርሱ የግራ ጓዶች ናቸው፡፡
90:20
عَلَيۡهِمۡ نَارٌ مُّؤۡصَدَةُۢ  ۝٢٠
በእነርሱ ላይ የተዘጋች እሳት አልለች፡፡


📚Juz 30 📄594 / 604



Mishary Rashid Alafasy
Mahmoud Khalil Al-Husary
Abdurrahman As-Sudais
Mohamed Siddiq Al-Minshawi
Abdul Basit Abdul Samad
Ali Al-Hudhaify
Ahmed ibn Ali al-Ajamy
Abu Bakr Ash-Shaatree
Muhammad Ayyoub
Abdullah Basfar
Abdullah Al-Juhani
Maher Al Muaiqly
0:00
0:00
-

ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 1, 2026

Don't forget us in your sincere prayers