አል-ፈጅር · 28/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
ارْجِعِي إِلَىٰ رَبِّكِ رَاضِيَةً مَّرْضِيَّةً ۝٢٨
Irji`eee ilaa Rabbiki raadiyatam mardiyyah
📖 በአማርኛ
«ወዳጅ ተወዳጅ ኾነሽ ወደ ጌታሽ ተመለሺ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 26-30 — ሱረቱ አል-ፈጅር

26وَلَا يُوثِقُ وَثَاقَهُ أَحَدٌ
የእርሱንም አስተሳሰር አንድም አያስርም፡፡
27يَا أَيَّتُهَا النَّفْسُ الْمُطْمَئِنَّةُ
(ለአመነች ነፍስም) «አንቺ የረካሺው ነፍስ ሆይ!
28ارْجِعِي إِلَىٰ رَبِّكِ رَاضِيَةً مَّرْضِيَّةً
«ወዳጅ ተወዳጅ ኾነሽ ወደ ጌታሽ ተመለሺ፡፡
29فَادْخُلِي فِي عِبَادِي
«በባሮቼም ውስጥ ግቢ፡፡
30وَادْخُلِي جَنَّتِي
ገነቴንም ግቢ፤» (ትባላለች)፡፡
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
28አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 28

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 28 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ወዳጅ ተወዳጅ ኾነሽ ወደ ጌታሽ ተመለሺ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 28/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 26–30. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers