አል-ፈጅር · 25/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
فَيَوْمَئِذٍ لَّا يُعَذِّبُ عَذَابَهُ أَحَدٌ ۝٢٥
Fa Yawma izil laa yu`azzibu `azaabahooo ahad
📖 በአማርኛ
በዚያ ቀንም የርሱን አቀጣጥ አንድም አይቀጣም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 23-27 — ሱረቱ አል-ፈጅር

23وَجِيءَ يَوْمَئِذٍ بِجَهَنَّمَ ۚ يَوْمَئِذٍ يَتَذَكَّرُ الْإِنسَانُ وَأَنَّىٰ لَهُ الذِّكْرَىٰ
ገሀነምም በዚያ ቀን በተመጣች ጊዜ በዚያ ቀን ሰው (ጥፋቱን) ይገነዘባል፡፡ መገንዘብም ለእርሱ ከየቱ?
24يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي
«ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል፡፡
25فَيَوْمَئِذٍ لَّا يُعَذِّبُ عَذَابَهُ أَحَدٌ
በዚያ ቀንም የርሱን አቀጣጥ አንድም አይቀጣም፡፡
26وَلَا يُوثِقُ وَثَاقَهُ أَحَدٌ
የእርሱንም አስተሳሰር አንድም አያስርም፡፡
27يَا أَيَّتُهَا النَّفْسُ الْمُطْمَئِنَّةُ
(ለአመነች ነፍስም) «አንቺ የረካሺው ነፍስ ሆይ!
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
25አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 25

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 25 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በዚያ ቀንም የርሱን አቀጣጥ አንድም አይቀጣም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 25/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 23–27. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers