አል-በለድ · 11/20
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-በለድ
فَلَا اقْتَحَمَ الْعَقَبَةَ ۝١١
Falaq tahamal-`aqabah
📖 በአማርኛ
ዓቀበቲቱንም አልወጣም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 9-13 — ሱረቱ አል-በለድ

9وَلِسَانًا وَشَفَتَيْنِ
ምላስንና ሁለት ከንፈሮችንም፡፡
10وَهَدَيْنَاهُ النَّجْدَيْنِ
ሁለትን መንገዶችም አልመራነውምን?
11فَلَا اقْتَحَمَ الْعَقَبَةَ
ዓቀበቲቱንም አልወጣም፡፡
12وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْعَقَبَةُ
ዓቀበቲቱም (መውጣቷ) ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?
13فَكُّ رَقَبَةٍ
(እርሱ) ጫንቃን መልቀቅ ነው፡፡
አል-በለድቁርአን ማውጫ
20አንቀጽ
MeccanRevelation
11አንቀጽ

ትርጉም — አል-በለድ 11

ሱረቱ አል-በለድ አንቀጽ 11 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ዓቀበቲቱንም አልወጣም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 11/20 — ሱረቱ አል-በለድ البلد (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-በለድ ስሙ, ሱረቱ አል-በለድ ትርጉም, ሱረቱ አል-በለድ mp3, ሱረቱ አል-በለድ pdf. አንቀጽ 9–13. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers