አል-በለድ · 16/20
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-በለድ
أَوْ مِسْكِينًا ذَا مَتْرَبَةٍ ۝١٦
Aw miskeenan zaa matrabah
📖 በአማርኛ
ወይም የዐፈር ባለቤት የኾነን ድኻ (ማብላት ነው)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 14-18 — ሱረቱ አል-በለድ

14أَوْ إِطْعَامٌ فِي يَوْمٍ ذِي مَسْغَبَةٍ
ወይም የረኃብ ባለቤት በኾነ ቀን ማብላት፡፡
15يَتِيمًا ذَا مَقْرَبَةٍ
የዝምድና ባለቤት የኾነን የቲም፤
16أَوْ مِسْكِينًا ذَا مَتْرَبَةٍ
ወይም የዐፈር ባለቤት የኾነን ድኻ (ማብላት ነው)፡፡
17ثُمَّ كَانَ مِنَ الَّذِينَ آمَنُوا وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ وَتَوَاصَوْا بِالْمَرْحَمَةِ
(ዐቀበቲቱን አልወጣም)፡፡ ከዚያም ከነዚያ ከአመኑትና በመታገስ አደራ ከተባባሉት፣ በማዘንም አደራ ከተባባሉት ሰዎች አልኾነም፡፡
18أُولَٰئِكَ أَصْحَابُ الْمَيْمَنَةِ
እነዚያ (ይህንን የፈጸሙ) የቀኝ ጓዶች ናቸው፡፡
አል-በለድቁርአን ማውጫ
20አንቀጽ
MeccanRevelation
16አንቀጽ

ትርጉም — አል-በለድ 16

ሱረቱ አል-በለድ አንቀጽ 16 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወይም የዐፈር ባለቤት የኾነን ድኻ (ማብላት ነው)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 16/20 — ሱረቱ አል-በለድ البلد (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-በለድ ስሙ, ሱረቱ አል-በለድ ትርጉም, ሱረቱ አል-በለድ mp3, ሱረቱ አል-በለድ pdf. አንቀጽ 14–18. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers