አል-በለድ · 17/20
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-በለድ
ثُمَّ كَانَ مِنَ الَّذِينَ آمَنُوا وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ وَتَوَاصَوْا بِالْمَرْحَمَةِ ۝١٧
Summa kaana minal lazeena aamanoo wa tawaasaw bissabri wa tawaasaw bilmarhamah
📖 በአማርኛ
(ዐቀበቲቱን አልወጣም)፡፡ ከዚያም ከነዚያ ከአመኑትና በመታገስ አደራ ከተባባሉት፣ በማዘንም አደራ ከተባባሉት ሰዎች አልኾነም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 15-19 — ሱረቱ አል-በለድ

15يَتِيمًا ذَا مَقْرَبَةٍ
የዝምድና ባለቤት የኾነን የቲም፤
16أَوْ مِسْكِينًا ذَا مَتْرَبَةٍ
ወይም የዐፈር ባለቤት የኾነን ድኻ (ማብላት ነው)፡፡
17ثُمَّ كَانَ مِنَ الَّذِينَ آمَنُوا وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ وَتَوَاصَوْا بِالْمَرْحَمَةِ
(ዐቀበቲቱን አልወጣም)፡፡ ከዚያም ከነዚያ ከአመኑትና በመታገስ አደራ ከተባባሉት፣ በማዘንም አደራ ከተባባሉት ሰዎች አልኾነም፡፡
18أُولَٰئِكَ أَصْحَابُ الْمَيْمَنَةِ
እነዚያ (ይህንን የፈጸሙ) የቀኝ ጓዶች ናቸው፡፡
19وَالَّذِينَ كَفَرُوا بِآيَاتِنَا هُمْ أَصْحَابُ الْمَشْأَمَةِ
እነዚያም በአንቀጾቻችን የካዱት እነርሱ የግራ ጓዶች ናቸው፡፡
አል-በለድቁርአን ማውጫ
20አንቀጽ
MeccanRevelation
17አንቀጽ

ትርጉም — አል-በለድ 17

ሱረቱ አል-በለድ አንቀጽ 17 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ዐቀበቲቱን አልወጣም)፡፡ ከዚያም ከነዚያ ከአመኑትና በመታገስ አደራ ከተባባሉት፣ በማዘንም አደራ…

ሱረቱ አንቀጽ 17/20 — ሱረቱ አል-በለድ البلد (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-በለድ ስሙ, ሱረቱ አል-በለድ ትርጉም, ሱረቱ አል-በለድ mp3, ሱረቱ አል-በለድ pdf. አንቀጽ 15–19. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers