አል-ፈጅር · 24/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي ۝٢٤
Yaqoolu yaa laitanee qaddamtu lihayaatee
📖 በአማርኛ
«ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 22-26 — ሱረቱ አል-ፈጅር

22وَجَاءَ رَبُّكَ وَالْمَلَكُ صَفًّا صَفًّا
መላእክትም ሰልፍ ሰልፍ ኾነው ጌታህ (ትዕዛዙ) በመጣ ጊዜ፤
23وَجِيءَ يَوْمَئِذٍ بِجَهَنَّمَ ۚ يَوْمَئِذٍ يَتَذَكَّرُ الْإِنسَانُ وَأَنَّىٰ لَهُ الذِّكْرَىٰ
ገሀነምም በዚያ ቀን በተመጣች ጊዜ በዚያ ቀን ሰው (ጥፋቱን) ይገነዘባል፡፡ መገንዘብም ለእርሱ ከየቱ?
24يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي
«ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል፡፡
25فَيَوْمَئِذٍ لَّا يُعَذِّبُ عَذَابَهُ أَحَدٌ
በዚያ ቀንም የርሱን አቀጣጥ አንድም አይቀጣም፡፡
26وَلَا يُوثِقُ وَثَاقَهُ أَحَدٌ
የእርሱንም አስተሳሰር አንድም አያስርም፡፡
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
24አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 24

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 24 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 24/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 22–26. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers