አል-በለድ · 18/20
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-በለድ
أُولَٰئِكَ أَصْحَابُ الْمَيْمَنَةِ ۝١٨
Ulaaa`ika As-haabul maimanah
📖 በአማርኛ
እነዚያ (ይህንን የፈጸሙ) የቀኝ ጓዶች ናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 16-20 — ሱረቱ አል-በለድ

16أَوْ مِسْكِينًا ذَا مَتْرَبَةٍ
ወይም የዐፈር ባለቤት የኾነን ድኻ (ማብላት ነው)፡፡
17ثُمَّ كَانَ مِنَ الَّذِينَ آمَنُوا وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ وَتَوَاصَوْا بِالْمَرْحَمَةِ
(ዐቀበቲቱን አልወጣም)፡፡ ከዚያም ከነዚያ ከአመኑትና በመታገስ አደራ ከተባባሉት፣ በማዘንም አደራ ከተባባሉት ሰዎች አልኾነም፡፡
18أُولَٰئِكَ أَصْحَابُ الْمَيْمَنَةِ
እነዚያ (ይህንን የፈጸሙ) የቀኝ ጓዶች ናቸው፡፡
19وَالَّذِينَ كَفَرُوا بِآيَاتِنَا هُمْ أَصْحَابُ الْمَشْأَمَةِ
እነዚያም በአንቀጾቻችን የካዱት እነርሱ የግራ ጓዶች ናቸው፡፡
20عَلَيْهِمْ نَارٌ مُّؤْصَدَةٌ
በእነርሱ ላይ የተዘጋች እሳት አልለች፡፡
አል-በለድቁርአን ማውጫ
20አንቀጽ
MeccanRevelation
18አንቀጽ

ትርጉም — አል-በለድ 18

ሱረቱ አል-በለድ አንቀጽ 18 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነዚያ (ይህንን የፈጸሙ) የቀኝ ጓዶች ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 18/20 — ሱረቱ አል-በለድ البلد (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-በለድ ስሙ, ሱረቱ አል-በለድ ትርጉም, ሱረቱ አል-በለድ mp3, ሱረቱ አል-በለድ pdf. አንቀጽ 16–20. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers