አል-በለድ · 19/20
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-በለድ
وَالَّذِينَ كَفَرُوا بِآيَاتِنَا هُمْ أَصْحَابُ الْمَشْأَمَةِ ۝١٩
Wallazeena kafaroo bi aayaatinaa hum as-haabul Mash`amah
📖 በአማርኛ
እነዚያም በአንቀጾቻችን የካዱት እነርሱ የግራ ጓዶች ናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 17-20 — ሱረቱ አል-በለድ

17ثُمَّ كَانَ مِنَ الَّذِينَ آمَنُوا وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ وَتَوَاصَوْا بِالْمَرْحَمَةِ
(ዐቀበቲቱን አልወጣም)፡፡ ከዚያም ከነዚያ ከአመኑትና በመታገስ አደራ ከተባባሉት፣ በማዘንም አደራ ከተባባሉት ሰዎች አልኾነም፡፡
18أُولَٰئِكَ أَصْحَابُ الْمَيْمَنَةِ
እነዚያ (ይህንን የፈጸሙ) የቀኝ ጓዶች ናቸው፡፡
19وَالَّذِينَ كَفَرُوا بِآيَاتِنَا هُمْ أَصْحَابُ الْمَشْأَمَةِ
እነዚያም በአንቀጾቻችን የካዱት እነርሱ የግራ ጓዶች ናቸው፡፡
20عَلَيْهِمْ نَارٌ مُّؤْصَدَةٌ
በእነርሱ ላይ የተዘጋች እሳት አልለች፡፡
አል-በለድቁርአን ማውጫ
20አንቀጽ
MeccanRevelation
19አንቀጽ

ትርጉም — አል-በለድ 19

ሱረቱ አል-በለድ አንቀጽ 19 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነዚያም በአንቀጾቻችን የካዱት እነርሱ የግራ ጓዶች ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 19/20 — ሱረቱ አል-በለድ البلد (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-በለድ ስሙ, ሱረቱ አል-በለድ ትርጉም, ሱረቱ አል-በለድ mp3, ሱረቱ አል-በለድ pdf. አንቀጽ 17–20. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers