አል-በለድ · 4/20
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-በለድ
لَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ فِي كَبَدٍ ۝٤
Laqad khalaqnal insaana fee kabad
📖 በአማርኛ
ሰውን ሁሉ በእርግጥ በልፋት ውስጥ ኾኖ ፈጠርነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 2-6 — ሱረቱ አል-በለድ

2وَأَنتَ حِلٌّ بِهَٰذَا الْبَلَدِ
አንተ በዚህ አገር ሰፋሪ ስትኾን፡፡
3وَوَالِدٍ وَمَا وَلَدَ
በወላጂም በወለዳቸውም ሰዎች (በአዳምና በዘሮቹ ሁሉ እምላለሁ)፡፡
4لَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ فِي كَبَدٍ
ሰውን ሁሉ በእርግጥ በልፋት ውስጥ ኾኖ ፈጠርነው፡፡
5أَيَحْسَبُ أَن لَّن يَقْدِرَ عَلَيْهِ أَحَدٌ
በእርሱ ላይ አንድም የማይችል መኾኑን ይጠረጥራልን?
6يَقُولُ أَهْلَكْتُ مَالًا لُّبَدًا
«ብዙን ገንዘብ አጠፋሁ» ይላል፡፡
አል-በለድቁርአን ማውጫ
20አንቀጽ
MeccanRevelation
4አንቀጽ

ትርጉም — አል-በለድ 4

ሱረቱ አል-በለድ አንቀጽ 4 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰውን ሁሉ በእርግጥ በልፋት ውስጥ ኾኖ ፈጠርነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 4/20 — ሱረቱ አል-በለድ البلد (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-በለድ ስሙ, ሱረቱ አል-በለድ ትርጉም, ሱረቱ አል-በለድ mp3, ሱረቱ አል-በለድ pdf. አንቀጽ 2–6. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers