አል-ፈጅር · 26/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
وَلَا يُوثِقُ وَثَاقَهُ أَحَدٌ ۝٢٦
Wa laa yoosiqu wasaaqa hooo ahad
📖 በአማርኛ
የእርሱንም አስተሳሰር አንድም አያስርም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 24-28 — ሱረቱ አል-ፈጅር

24يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي
«ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል፡፡
25فَيَوْمَئِذٍ لَّا يُعَذِّبُ عَذَابَهُ أَحَدٌ
በዚያ ቀንም የርሱን አቀጣጥ አንድም አይቀጣም፡፡
26وَلَا يُوثِقُ وَثَاقَهُ أَحَدٌ
የእርሱንም አስተሳሰር አንድም አያስርም፡፡
27يَا أَيَّتُهَا النَّفْسُ الْمُطْمَئِنَّةُ
(ለአመነች ነፍስም) «አንቺ የረካሺው ነፍስ ሆይ!
28ارْجِعِي إِلَىٰ رَبِّكِ رَاضِيَةً مَّرْضِيَّةً
«ወዳጅ ተወዳጅ ኾነሽ ወደ ጌታሽ ተመለሺ፡፡
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
26አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 26

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 26 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የእርሱንም አስተሳሰር አንድም አያስርም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 26/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 24–28. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers