አል-በለድ · 3/20
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-በለድ
وَوَالِدٍ وَمَا وَلَدَ ۝٣
Wa waalidinw wa maa walad
📖 በአማርኛ
በወላጂም በወለዳቸውም ሰዎች (በአዳምና በዘሮቹ ሁሉ እምላለሁ)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አል-በለድ

1لَا أُقْسِمُ بِهَٰذَا الْبَلَدِ
በዚህ አገር (በመካ) እምላለሁ፡፡
2وَأَنتَ حِلٌّ بِهَٰذَا الْبَلَدِ
አንተ በዚህ አገር ሰፋሪ ስትኾን፡፡
3وَوَالِدٍ وَمَا وَلَدَ
በወላጂም በወለዳቸውም ሰዎች (በአዳምና በዘሮቹ ሁሉ እምላለሁ)፡፡
4لَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ فِي كَبَدٍ
ሰውን ሁሉ በእርግጥ በልፋት ውስጥ ኾኖ ፈጠርነው፡፡
5أَيَحْسَبُ أَن لَّن يَقْدِرَ عَلَيْهِ أَحَدٌ
በእርሱ ላይ አንድም የማይችል መኾኑን ይጠረጥራልን?
አል-በለድቁርአን ማውጫ
20አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አል-በለድ 3

ሱረቱ አል-በለድ አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በወላጂም በወለዳቸውም ሰዎች (በአዳምና በዘሮቹ ሁሉ እምላለሁ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 3/20 — ሱረቱ አል-በለድ البلد (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-በለድ ስሙ, ሱረቱ አል-በለድ ትርጉም, ሱረቱ አል-በለድ mp3, ሱረቱ አል-በለድ pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers