ሱረቱ አን-ነስ pdf — አውርድ (አማርኛ)
ሱረቱ አን-ነስ pdf አማርኛ — አውርድ ሱረቱ አን-ነስ ትርጉም. ሱረቱ አን-ነስ (Meccan) 6 አንቀጽ.
← አል-ፈለቅሱረቱ አን-ነስ
Related
- ሱረቱ አን-ነስ ትርጉምአማርኛ
- ሱረቱ አን-ነስ mp3ስሙ
- Quran Index አማርኛ114
More ሱረቱ PDF
ሱረቱ አን-ነስ

ﮀﮁﮂﮃﮄ
114:1
በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡
ﮅﮆﮇ
114:2
«የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡
ﮈﮉﮊ
114:3
«የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡
ﮋﮌﮍﮎﮏ
114:4
«ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡
ﮐﮑﮒﮓﮔﮕ
114:5
«ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡
ﮖﮗﮘﮙ
114:6
«ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»
ቅዱስ ቁርኣን
Wednesday, September 9, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







