አል-ቀድር · 4/5
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀድር
تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ ۝٤
Tanaz zalul malaa-ikatu war roohu feeha bi izni-rab bihim min kulli amr
📖 በአማርኛ
በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 2-5 — ሱረቱ አል-ቀድር

2وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ
መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
3لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ
መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡
4تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ
በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡
5سَلَامٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ الْفَجْرِ
እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡
አል-ቀድርቁርአን ማውጫ
5አንቀጽ
MeccanRevelation
4አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀድር 4

ሱረቱ አል-ቀድር አንቀጽ 4 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 4/5 — ሱረቱ አል-ቀድር القدر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀድር ስሙ, ሱረቱ አል-ቀድር ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀድር mp3, ሱረቱ አል-ቀድር pdf. አንቀጽ 2–5. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers