አል-ቀድር · 1/5
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀድር
إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ ۝١
Innaa anzalnaahu fee lailatil qadr
📖 በአማርኛ
እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-3 — ሱረቱ አል-ቀድር

1إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ
እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡
2وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ
መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
3لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ
መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡
አል-ቀድርቁርአን ማውጫ
5አንቀጽ
MeccanRevelation
1አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀድር 1

ሱረቱ አል-ቀድር አንቀጽ 1 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 1/5 — ሱረቱ አል-ቀድር القدر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀድር ስሙ, ሱረቱ አል-ቀድር ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀድር mp3, ሱረቱ አል-ቀድር pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 9, 2026

Don't forget us in your sincere prayers