አል-ቀድር · 3/5
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀድር
لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ ۝٣
Lailatul qadri khairum min alfee shahr
📖 በአማርኛ
መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አል-ቀድር

1إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ
እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡
2وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ
መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
3لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ
መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡
4تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ
በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡
5سَلَامٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ الْفَجْرِ
እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡
አል-ቀድርቁርአን ማውጫ
5አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀድር 3

ሱረቱ አል-ቀድር አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 3/5 — ሱረቱ አል-ቀድር القدر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀድር ስሙ, ሱረቱ አል-ቀድር ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀድር mp3, ሱረቱ አል-ቀድር pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers