PDF —
5 አንቀጽ Meccan PDF
Built right in your browser — download starts automatically

ሱረቱ አል-ቀድር pdf — አውርድ (አማርኛ)

ሱረቱ አል-ቀድር pdf አማርኛ — አውርድ ሱረቱ አል-ቀድር ትርጉም. ሱረቱ አል-ቀድር (Meccan) 5 አንቀጽ.



5 አንቀጽ · Meccan · አማርኛ
bismillah
ﭴﭵﭶﭷﭸﭹ
97:1 እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡
ﭺﭻﭼﭽﭾﭿ
97:2 መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
ﮀﮁﮂﮃﮄﮅﮆ
97:3 መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡
ﮇﮈﮉﮊﮋﮌﮍﮎﮏﮐ
97:4 በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡
ﮑﮒﮓﮔﮕﮖ
97:5 እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡

ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 9, 2026

Don't forget us in your sincere prayers