ሱረቱ አል-ዐስር pdf — አውርድ (አማርኛ)
ሱረቱ አል-ዐስር pdf አማርኛ — አውርድ ሱረቱ አል-ዐስር ትርጉም. ሱረቱ አል-ዐስር (Meccan) 3 አንቀጽ.
Related
More ሱረቱ PDF
ሱረቱ አል-ዐስር

ﭑﭒ
103:1
በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡
ﭓﭔﭕﭖﭗ
103:2
ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡
ﭘﭙﭚﭛﭜﭝﭞﭟﭠﭡ
103:3
እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡
ቅዱስ ቁርኣን
Wednesday, September 9, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







