ሱረቱ አል-ሁመዛ ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አል-ሁመዛን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (9 አንቀጽ — مكية). አል-ሁመዛ ስሙ, አል-ሁመዛ ትርጉም, አል-ሁመዛ mp3, አል-ሁመዛ pdf.

ሱረቱ አል-ሁመዛን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy
M Mahmoud Khalil Al-Husary
A Abdurrahman As-Sudais
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi
A Abdul Basit Abdul Samad
A Ali Al-Hudhaify
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy
A Abu Bakr Ash-Shaatree
M Muhammad Ayyoub
A Abdullah Basfar
A Abdullah Al-Juhani
M Maher Al Muaiqly
x1
وَيْلٌ لِّكُلِّ هُمَزَةٍ لُّمَزَةٍ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡
الَّذِي جَمَعَ مَالًا وَعَدَّدَهُ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡
يَحْسَبُ أَنَّ مَالَهُ أَخْلَدَهُ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡
كَلَّا ۖ لَيُنبَذَنَّ فِي الْحُطَمَةِ ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡
وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحُطَمَةُ ۝٥
📖 ትርጉም አንቀጽ 5
ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
نَارُ اللَّهِ الْمُوقَدَةُ ۝٦
📖 ትርጉም አንቀጽ 6
የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡
الَّتِي تَطَّلِعُ عَلَى الْأَفْئِدَةِ ۝٧
📖 ትርጉም አንቀጽ 7
ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው፡፡
إِنَّهَا عَلَيْهِم مُّؤْصَدَةٌ ۝٨
📖 ትርጉም አንቀጽ 8
እርሷ በእርግጥ በእነርሱ ላይ የተዘጋጀች ናት፡፡
فِي عَمَدٍ مُّمَدَّدَةٍ ۝٩
📖 ትርጉም አንቀጽ 9
በተዘረጋች አዕማድ ውስጥ (የተዘጋች ናት)፡፡
← 103 አል-ሁመዛ (104/114) 105 →
ማንበብ ሱረቱ አል-ሁመዛ አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

104الهمزة Al-Humazah 📚 9 አንቀጽ مكية

ከቁጥር ወደ ቁጥር – ሱረቱ አል-ሁመዛ — 9 አንቀጽ




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers