ሱረቱ አል-ፊል pdf — አውርድ (አማርኛ)
ሱረቱ አል-ፊል pdf አማርኛ — አውርድ ሱረቱ አል-ፊል ትርጉም. ሱረቱ አል-ፊል (Meccan) 5 አንቀጽ.
Related
- ሱረቱ አል-ፊል ትርጉምአማርኛ
- ሱረቱ አል-ፊል mp3ስሙ
- Quran Index አማርኛ114
More ሱረቱ PDF
ሱረቱ አል-ፊል

ﮍﮎﮏﮐﮑﮒﮓﮔ
105:1
በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?
ﮕﮖﮗﮘﮙﮚ
105:2
ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡
ﮛﮜﮝﮞﮟ
105:3
በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡
ﮠﮡﮢﮣﮤ
105:4
ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡
ﮥﮦﮧﮨ
105:5
ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፡፡
ቅዱስ ቁርኣን
Wednesday, September 9, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







