PDF —
5 አንቀጽ Meccan PDF
Built right in your browser — download starts automatically

ሱረቱ አል-መሰድ pdf — አውርድ (አማርኛ)

ሱረቱ አል-መሰድ pdf አማርኛ — አውርድ ሱረቱ አል-መሰድ ትርጉም. ሱረቱ አል-መሰድ (Meccan) 5 አንቀጽ.



5 አንቀጽ · Meccan · አማርኛ
bismillah
ﮈﮉﮊﮋﮌﮍ
111:1 የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡
ﮎﮏﮐﮑﮒﮓﮔ
111:2 ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡
ﮕﮖﮗﮘﮙ
111:3 የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡
ﮚﮛﮜﮝ
111:4 ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡
ﮞﮟﮠﮡﮢﮣ
111:5 በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡

ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 9, 2026

Don't forget us in your sincere prayers