አል-መሰድ · 3/5
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መሰድ
سَيَصْلَىٰ نَارًا ذَاتَ لَهَبٍ ۝٣
Sa yas laa naran zaata lahab
📖 በአማርኛ
የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አል-መሰድ

1تَبَّتْ يَدَا أَبِي لَهَبٍ وَتَبَّ
የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡
2مَا أَغْنَىٰ عَنْهُ مَالُهُ وَمَا كَسَبَ
ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡
3سَيَصْلَىٰ نَارًا ذَاتَ لَهَبٍ
የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡
4وَامْرَأَتُهُ حَمَّالَةَ الْحَطَبِ
ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡
5فِي جِيدِهَا حَبْلٌ مِّن مَّسَدٍ
በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡
አል-መሰድቁርአን ማውጫ
5አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አል-መሰድ 3

ሱረቱ አል-መሰድ አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 3/5 — ሱረቱ አል-መሰድ المسد (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መሰድ ስሙ, ሱረቱ አል-መሰድ ትርጉም, ሱረቱ አል-መሰድ mp3, ሱረቱ አል-መሰድ pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers