አል-ዋቂዐ · 5/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
وَبُسَّتِ الْجِبَالُ بَسًّا ۝٥
Wa bussatil jibaalu bassaa
📖 በአማርኛ
ተራራዎችም መፍፈርፈርን በተፈረፈሩ ጊዜ (እንደተፈጨ ዱቄት በኾኑ ጊዜ)፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 3-7 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

3خَافِضَةٌ رَّافِعَةٌ
ዝቅ አድራጊና ከፍ አድራጊ ናት፡፡
4إِذَا رُجَّتِ الْأَرْضُ رَجًّا
ምድር መናወጥን በተናወጠች ጊዜ፡፡
5وَبُسَّتِ الْجِبَالُ بَسًّا
ተራራዎችም መፍፈርፈርን በተፈረፈሩ ጊዜ (እንደተፈጨ ዱቄት በኾኑ ጊዜ)፡፡
6فَكَانَتْ هَبَاءً مُّنبَثًّا
የተበተነ ብናኝ በኾኑም ጊዜ
7وَكُنتُمْ أَزْوَاجًا ثَلَاثَةً
ሦስት ዓይነቶችም በኾናችሁ ጊዜ (ታዋርዳለች፤ ታነሳለችም)፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
5አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 5

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 5 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ተራራዎችም መፍፈርፈርን በተፈረፈሩ ጊዜ (እንደተፈጨ ዱቄት በኾኑ ጊዜ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 5/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 3–7. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers