አል-ዋቂዐ · 4/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
إِذَا رُجَّتِ الْأَرْضُ رَجًّا ۝٤
Izaa rujjatil ardu rajjaa
📖 በአማርኛ
ምድር መናወጥን በተናወጠች ጊዜ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 2-6 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

2لَيْسَ لِوَقْعَتِهَا كَاذِبَةٌ
ለመውደቋ አስተባባይ (ነፍስ) የለችም፡፡
3خَافِضَةٌ رَّافِعَةٌ
ዝቅ አድራጊና ከፍ አድራጊ ናት፡፡
4إِذَا رُجَّتِ الْأَرْضُ رَجًّا
ምድር መናወጥን በተናወጠች ጊዜ፡፡
5وَبُسَّتِ الْجِبَالُ بَسًّا
ተራራዎችም መፍፈርፈርን በተፈረፈሩ ጊዜ (እንደተፈጨ ዱቄት በኾኑ ጊዜ)፡፡
6فَكَانَتْ هَبَاءً مُّنبَثًّا
የተበተነ ብናኝ በኾኑም ጊዜ
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
4አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 4

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 4 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ምድር መናወጥን በተናወጠች ጊዜ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 4/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 2–6. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers