አል-ዋቂዐ · 3/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
خَافِضَةٌ رَّافِعَةٌ ۝٣
Khafidatur raafi`ah
📖 በአማርኛ
ዝቅ አድራጊና ከፍ አድራጊ ናት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

1إِذَا وَقَعَتِ الْوَاقِعَةُ
መከራይቱ በወደቀች ጊዜ፡፡
2لَيْسَ لِوَقْعَتِهَا كَاذِبَةٌ
ለመውደቋ አስተባባይ (ነፍስ) የለችም፡፡
3خَافِضَةٌ رَّافِعَةٌ
ዝቅ አድራጊና ከፍ አድራጊ ናት፡፡
4إِذَا رُجَّتِ الْأَرْضُ رَجًّا
ምድር መናወጥን በተናወጠች ጊዜ፡፡
5وَبُسَّتِ الْجِبَالُ بَسًّا
ተራራዎችም መፍፈርፈርን በተፈረፈሩ ጊዜ (እንደተፈጨ ዱቄት በኾኑ ጊዜ)፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 3

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ዝቅ አድራጊና ከፍ አድራጊ ናት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 3/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers