አል-ዋቂዐ · 15/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
عَلَىٰ سُرُرٍ مَّوْضُونَةٍ ۝١٥
Alaa sururim mawdoonah
📖 በአማርኛ
በተታቱ አልጋዎች ላይ ይኾናሉ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 13-17 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

13ثُلَّةٌ مِّنَ الْأَوَّلِينَ
ከፊተኞቹ ብዙ ጭፍሮች ናቸው፡፡
14وَقَلِيلٌ مِّنَ الْآخِرِينَ
ከኋለኞቹም ጥቂቶች ናቸው፡፡
15عَلَىٰ سُرُرٍ مَّوْضُونَةٍ
በተታቱ አልጋዎች ላይ ይኾናሉ፡፡
16مُّتَّكِئِينَ عَلَيْهَا مُتَقَابِلِينَ
በእርሷ ላይ የተመቻቹና ፊት ለፊት የተቅጣጩ ሲኾኑ፡፡
17يَطُوفُ عَلَيْهِمْ وِلْدَانٌ مُّخَلَّدُونَ
በእነርሱ ላይ ሁል ጊዜ የማያረጁ ወጣቶች ልጆች ይዘዋወራሉ፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
15አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 15

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 15 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በተታቱ አልጋዎች ላይ ይኾናሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 15/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 13–17. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers