አር-ራህማን · 72/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
حُورٌ مَّقْصُورَاتٌ فِي الْخِيَامِ ۝٧٢
Hoorum maqsooraatun fil khiyaam
📖 በአማርኛ
በድንኳኖች ውስጥ የተጨጎሉ የዓይኖቻቸው ጥቁረትና ንጣት ደማቅ የኾኑ ናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 70-74 — ሱረቱ አር-ራህማን

70فِيهِنَّ خَيْرَاتٌ حِسَانٌ
በውስጣቸው ጠባየ መልካሞች መልክ ውቦች (ሴቶች) አልሉ፡፡
71فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
72حُورٌ مَّقْصُورَاتٌ فِي الْخِيَامِ
በድንኳኖች ውስጥ የተጨጎሉ የዓይኖቻቸው ጥቁረትና ንጣት ደማቅ የኾኑ ናቸው፡፡
73فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
74لَمْ يَطْمِثْهُنَّ إِنسٌ قَبْلَهُمْ وَلَا جَانٌّ
ከነርሱ በፊት ሰውም ጃንም አልገሰሳቸውም፡፡
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
72አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 72

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 72 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በድንኳኖች ውስጥ የተጨጎሉ የዓይኖቻቸው ጥቁረትና ንጣት ደማቅ የኾኑ ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 72/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 70–74. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers