አል-ዋቂዐ · 14/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
وَقَلِيلٌ مِّنَ الْآخِرِينَ ۝١٤
Wa qaleelum minal aa khireen
📖 በአማርኛ
ከኋለኞቹም ጥቂቶች ናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 12-16 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

12فِي جَنَّاتِ النَّعِيمِ
በመጠቀሚያ ገነቶች ውስጥ ሲኾኑ፡፡
13ثُلَّةٌ مِّنَ الْأَوَّلِينَ
ከፊተኞቹ ብዙ ጭፍሮች ናቸው፡፡
14وَقَلِيلٌ مِّنَ الْآخِرِينَ
ከኋለኞቹም ጥቂቶች ናቸው፡፡
15عَلَىٰ سُرُرٍ مَّوْضُونَةٍ
በተታቱ አልጋዎች ላይ ይኾናሉ፡፡
16مُّتَّكِئِينَ عَلَيْهَا مُتَقَابِلِينَ
በእርሷ ላይ የተመቻቹና ፊት ለፊት የተቅጣጩ ሲኾኑ፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
14አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 14

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 14 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከኋለኞቹም ጥቂቶች ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 14/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 12–16. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers