አል-ዋቂዐ · 6/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
فَكَانَتْ هَبَاءً مُّنبَثًّا ۝٦
Fakaanat habaaa`am mumbassaa
📖 በአማርኛ
የተበተነ ብናኝ በኾኑም ጊዜ

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 4-8 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

4إِذَا رُجَّتِ الْأَرْضُ رَجًّا
ምድር መናወጥን በተናወጠች ጊዜ፡፡
5وَبُسَّتِ الْجِبَالُ بَسًّا
ተራራዎችም መፍፈርፈርን በተፈረፈሩ ጊዜ (እንደተፈጨ ዱቄት በኾኑ ጊዜ)፡፡
6فَكَانَتْ هَبَاءً مُّنبَثًّا
የተበተነ ብናኝ በኾኑም ጊዜ
7وَكُنتُمْ أَزْوَاجًا ثَلَاثَةً
ሦስት ዓይነቶችም በኾናችሁ ጊዜ (ታዋርዳለች፤ ታነሳለችም)፡፡
8فَأَصْحَابُ الْمَيْمَنَةِ مَا أَصْحَابُ الْمَيْمَنَةِ
የቀኝ ጓዶችም ምን (የተከበሩ) የቀኝ ጓዶች ናቸው፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
6አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 6

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 6 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የተበተነ ብናኝ በኾኑም ጊዜ

ሱረቱ አንቀጽ 6/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 4–8. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers