አል-ዋቂዐ · 7/96
ትርጉም ፊደሎች — አል-ዋቂዐ
وَكُنتُمْ أَزْوَاجًا ثَلَاثَةً ۝٧
Wa kuntum azwaajan salaasah
📖 በአማርኛ
ሦስት ዓይነቶችም በኾናችሁ ጊዜ (ታዋርዳለች፤ ታነሳለችም)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 5-9 — አል-ዋቂዐ

5وَبُسَّتِ الْجِبَالُ بَسًّا
ተራራዎችም መፍፈርፈርን በተፈረፈሩ ጊዜ (እንደተፈጨ ዱቄት በኾኑ ጊዜ)፡፡
6فَكَانَتْ هَبَاءً مُّنبَثًّا
የተበተነ ብናኝ በኾኑም ጊዜ
7وَكُنتُمْ أَزْوَاجًا ثَلَاثَةً
ሦስት ዓይነቶችም በኾናችሁ ጊዜ (ታዋርዳለች፤ ታነሳለችም)፡፡
8فَأَصْحَابُ الْمَيْمَنَةِ مَا أَصْحَابُ الْمَيْمَنَةِ
የቀኝ ጓዶችም ምን (የተከበሩ) የቀኝ ጓዶች ናቸው፡፡
9وَأَصْحَابُ الْمَشْأَمَةِ مَا أَصْحَابُ الْمَشْأَمَةِ
የግራ ጓዶችም ምን (የተዋረዱ) የግራ ጓዶች ናቸው፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
7አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 7

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 7 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሦስት ዓይነቶችም በኾናችሁ ጊዜ (ታዋርዳለች፤ ታነሳለችም)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 7/96 — አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-ዋቂዐ ስሙ, አል-ዋቂዐ ትርጉም, አል-ዋቂዐ mp3, አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 5–9. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers