አል-ዋቂዐ · 11/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
أُولَٰئِكَ الْمُقَرَّبُونَ ۝١١
Ulaaa`ikal muqarraboon
📖 በአማርኛ
እነዚያ ባለሟሎቹ ናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 9-13 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

9وَأَصْحَابُ الْمَشْأَمَةِ مَا أَصْحَابُ الْمَشْأَمَةِ
የግራ ጓዶችም ምን (የተዋረዱ) የግራ ጓዶች ናቸው፡፡
10وَالسَّابِقُونَ السَّابِقُونَ
(ለበጎ ሥራ) ቀዳሚዎቹም (ለገነት) ቀዳሚዎች ናቸው፡፡
11أُولَٰئِكَ الْمُقَرَّبُونَ
እነዚያ ባለሟሎቹ ናቸው፡፡
12فِي جَنَّاتِ النَّعِيمِ
በመጠቀሚያ ገነቶች ውስጥ ሲኾኑ፡፡
13ثُلَّةٌ مِّنَ الْأَوَّلِينَ
ከፊተኞቹ ብዙ ጭፍሮች ናቸው፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
11አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 11

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 11 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነዚያ ባለሟሎቹ ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 11/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 9–13. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers