📖 0/604 የተነበቡ ገጾች
📄 526
ሱረቱ አን-ነጅም
bismillah
وَٱلنَّجۡمِ إِذَا هَوَىٰ  ۝١ مَا ضَلَّ صَاحِبُكُمۡ وَمَا غَوَىٰ  ۝٢ وَمَا يَنطِقُ عَنِ ٱلۡهَوَىٰٓ  ۝٣ إِنۡ هُوَ إِلَّا وَحۡيٌ يُوحَىٰ  ۝٤ عَلَّمَهُۥ شَدِيدُ ٱلۡقُوَىٰ  ۝٥ ذُو مِرَّةٍ فَٱسۡتَوَىٰ  ۝٦ وَهُوَ بِٱلۡأُفُقِ ٱلۡأَعۡلَىٰ  ۝٧ ثُمَّ دَنَا فَتَدَلَّىٰ  ۝٨ فَكَانَ قَابَ قَوۡسَيۡنِ أَوۡ أَدۡنَىٰ  ۝٩ فَأَوۡحَىٰٓ إِلَىٰ عَبۡدِهِۦ مَآ أَوۡحَىٰ  ۝١٠ مَا كَذَبَ ٱلۡفُؤَادُ مَا رَأَىٰٓ  ۝١١ أَفَتُمَٰرُونَهُۥ عَلَىٰ مَا يَرَىٰ  ۝١٢ وَلَقَدۡ رَءَاهُ نَزۡلَةً أُخۡرَىٰ  ۝١٣ عِندَ سِدۡرَةِ ٱلۡمُنتَهَىٰ  ۝١٤ عِندَهَا جَنَّةُ ٱلۡمَأۡوَىٰٓ  ۝١٥ إِذۡ يَغۡشَى ٱلسِّدۡرَةَ مَا يَغۡشَىٰ  ۝١٦ مَا زَاغَ ٱلۡبَصَرُ وَمَا طَغَىٰ  ۝١٧ لَقَدۡ رَأَىٰ مِنۡ ءَايَٰتِ رَبِّهِ ٱلۡكُبۡرَىٰٓ  ۝١٨ أَفَرَءَيۡتُمُ ٱللَّٰتَ وَٱلۡعُزَّىٰ  ۝١٩ وَمَنَوٰةَ ٱلثَّالِثَةَ ٱلۡأُخۡرَىٰٓ  ۝٢٠ أَلَكُمُ ٱلذَّكَرُ وَلَهُ ٱلۡأُنثَىٰ  ۝٢١ تِلۡكَ إِذًا قِسۡمَةٌ ضِيزَىٰٓ  ۝٢٢ إِنۡ هِيَ إِلَّآ أَسۡمَآءٌ سَمَّيۡتُمُوهَآ أَنتُمۡ وَءَابَآؤُكُم مَّآ أَنزَلَ ٱللَّهُ بِهَا مِن سُلۡطَٰنٍۚ إِن يَتَّبِعُونَ إِلَّا ٱلظَّنَّ وَمَا تَهۡوَى ٱلۡأَنفُسُۖ وَلَقَدۡ جَآءَهُم مِّن رَّبِّهِمُ ٱلۡهُدَىٰٓ  ۝٢٣ أَمۡ لِلۡإِنسَٰنِ مَا تَمَنَّىٰ  ۝٢٤ فَلِلَّهِ ٱلۡأٓخِرَةُ وَٱلۡأُولَىٰ  ۝٢٥ ۞ وَكَم مِّن مَّلَكٍ فِي ٱلسَّمَٰوَٰتِ لَا تُغۡنِي شَفَٰعَتُهُمۡ شَيۡـًٔا إِلَّا مِنۢ بَعۡدِ أَن يَأۡذَنَ ٱللَّهُ لِمَن يَشَآءُ وَيَرۡضَىٰٓ  ۝٢٦
ሱረቱ አን-ነጅም
bismillah
53:1
وَٱلنَّجۡمِ إِذَا هَوَىٰ  ۝١
በኮከብ እምላለሁ በወደቀ (በገባ) ጊዜ፡፡
53:2
مَا ضَلَّ صَاحِبُكُمۡ وَمَا غَوَىٰ  ۝٢
ነቢያችሁ (ሙሐመድ) አልተሳሳተም፤ አልጠመመምም፡፡
53:3
وَمَا يَنطِقُ عَنِ ٱلۡهَوَىٰٓ  ۝٣
ከልብ ወለድም አይናገርም፡፡
53:4
إِنۡ هُوَ إِلَّا وَحۡيٌ يُوحَىٰ  ۝٤
እርሱ (ንግግሩ) የሚወርረድ ራእይ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡
53:5
عَلَّمَهُۥ شَدِيدُ ٱلۡقُوَىٰ  ۝٥
ኀይሎቹ ብርቱው (መልአክ) አስተማረው፡፡
53:6
ذُو مِرَّةٍ فَٱسۡتَوَىٰ  ۝٦
የዕውቀት ባለቤት የኾነው (አስተማረው፤ በተፈጥሮ ቅርጹ ኾኖ በአየር ላይ) ተደላደለም፡፡
53:7
وَهُوَ بِٱلۡأُفُقِ ٱلۡأَعۡلَىٰ  ۝٧
እርሱ በላይኛው አድማስ ኾኖ፡፡
53:8
ثُمَّ دَنَا فَتَدَلَّىٰ  ۝٨
ከዚያም ቀረበ፤ ወረደም፡፡
53:9
فَكَانَ قَابَ قَوۡسَيۡنِ أَوۡ أَدۡنَىٰ  ۝٩
(ከእርሱ) የሁለት ደጋኖች ጫፍ ያህል ወይም (ከዚህ) ይበልጥ የቀረበ ኾነም፡፡
53:10
فَأَوۡحَىٰٓ إِلَىٰ عَبۡدِهِۦ مَآ أَوۡحَىٰ  ۝١٠
ወደ ባሪያውም (አላህ) ያወረደውን አወረደ፡፡
53:11
مَا كَذَبَ ٱلۡفُؤَادُ مَا رَأَىٰٓ  ۝١١
(ነቢዩም በዓይኑ) ያየውን ልቡ አልዋሸም፡፡
53:12
أَفَتُمَٰرُونَهُۥ عَلَىٰ مَا يَرَىٰ  ۝١٢
ታዲያ በሚያየው ላይ ትከራከሩታላችሁን?
53:13
وَلَقَدۡ رَءَاهُ نَزۡلَةً أُخۡرَىٰ  ۝١٣
በሌላይቱም መውረድ ጊዜ በእርግጥ አይቶታል፡፡
53:14
عِندَ سِدۡرَةِ ٱلۡمُنتَهَىٰ  ۝١٤
በመጨረሻይቱ ቁርቁራ አጠገብ፤
53:15
عِندَهَا جَنَّةُ ٱلۡمَأۡوَىٰٓ  ۝١٥
እርሷ ዘንድ መኖሪያይቱ ገነት ያለች ስትኾን፡፡
53:16
إِذۡ يَغۡشَى ٱلسِّدۡرَةَ مَا يَغۡشَىٰ  ۝١٦
ቁርቁራይቱን የሚሸፍን ነገር በሚሸፍናት ጊዜ (አየው)፡፡
53:17
مَا زَاغَ ٱلۡبَصَرُ وَمَا طَغَىٰ  ۝١٧
ዓይኑ (ካየው) አልተዘነበለም፡፡ ወሰንም አላለፈም፡፡
53:18
لَقَدۡ رَأَىٰ مِنۡ ءَايَٰتِ رَبِّهِ ٱلۡكُبۡرَىٰٓ  ۝١٨
ከጌታው ታምራቶች ታላላቆቹን በእርግጥ አየ፡፡
53:19
أَفَرَءَيۡتُمُ ٱللَّٰتَ وَٱلۡعُزَّىٰ  ۝١٩
አል-ላትንና አል-ዑዛን አያችሁን?
53:20
وَمَنَوٰةَ ٱلثَّالِثَةَ ٱلۡأُخۡرَىٰٓ  ۝٢٠
ሦስተኛይቱንም አነስተኛዋን መናትን (አያችሁን? የምትግገዟቸው ኃይል አላቸውን?)
53:21
أَلَكُمُ ٱلذَّكَرُ وَلَهُ ٱلۡأُنثَىٰ  ۝٢١
ለእናንተ ወንድ ለእርሱም ሴት (ልጅ) ይኖራልን?
53:22
تِلۡكَ إِذًا قِسۡمَةٌ ضِيزَىٰٓ  ۝٢٢
ይህቺ ያን ጊዜ አድላዊ ክፍያ ናት፡፡
53:23
إِنۡ هِيَ إِلَّآ أَسۡمَآءٌ سَمَّيۡتُمُوهَآ أَنتُمۡ وَءَابَآؤُكُم مَّآ أَنزَلَ ٱللَّهُ بِهَا مِن سُلۡطَٰنٍۚ إِن يَتَّبِعُونَ إِلَّا ٱلظَّنَّ وَمَا تَهۡوَى ٱلۡأَنفُسُۖ وَلَقَدۡ جَآءَهُم مِّن رَّبِّهِمُ ٱلۡهُدَىٰٓ  ۝٢٣
እነርሱ እናንተና አባቶቻችሁ (አማልክት ብላችሁ) የጠራችኋቸው ስሞች ብቻ እንጅ ምንም አይደሉም፡፡ አላህ በእርሷ (መግገዛት) ምንም ማስረጃ አላወረደም፡፡ ከጌታቸውም መምሪያ የመጣላቸው ሲኾኑ ጥርጣሬንና ነፍሶች የሚዘነበሉበትን እንጅ ሌላ አይከተሉም፡፡
53:24
أَمۡ لِلۡإِنسَٰنِ مَا تَمَنَّىٰ  ۝٢٤
ለሰው የተመኘው ሁሉ አለውን?
53:25
فَلِلَّهِ ٱلۡأٓخِرَةُ وَٱلۡأُولَىٰ  ۝٢٥
መጨረሻይቱም መጀመሪያይቱም (ዓለም) የአላህ ብቻ ናቸው፡፡
53:26
۞ وَكَم مِّن مَّلَكٍ فِي ٱلسَّمَٰوَٰتِ لَا تُغۡنِي شَفَٰعَتُهُمۡ شَيۡـًٔا إِلَّا مِنۢ بَعۡدِ أَن يَأۡذَنَ ٱللَّهُ لِمَن يَشَآءُ وَيَرۡضَىٰٓ  ۝٢٦
በሰማያት ውስጥ ካለ መልአክም ብዙዎች (ሊማለዱለት) ለሚሻውና ለሚወደው ሰው ከፈቀደ በኋላ ቢኾን እንጅ ምልጃቸው ምንም አትጠቅምም፡፡


📚Juz 27 📄526 / 604



Mishary Rashid Alafasy
Mahmoud Khalil Al-Husary
Abdurrahman As-Sudais
Mohamed Siddiq Al-Minshawi
Abdul Basit Abdul Samad
Ali Al-Hudhaify
Ahmed ibn Ali al-Ajamy
Abu Bakr Ash-Shaatree
Muhammad Ayyoub
Abdullah Basfar
Abdullah Al-Juhani
Maher Al Muaiqly
0:00
0:00
-

ቅዱስ ቁርኣን


Sunday, August 30, 2026

Don't forget us in your sincere prayers