አን-ነጅም · 13/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
وَلَقَدْ رَآهُ نَزْلَةً أُخْرَىٰ ۝١٣
Wa laqad ra aahu nazlatan ukhraa
📖 በአማርኛ
በሌላይቱም መውረድ ጊዜ በእርግጥ አይቶታል፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 11-15 — ሱረቱ አን-ነጅም

11مَا كَذَبَ الْفُؤَادُ مَا رَأَىٰ
(ነቢዩም በዓይኑ) ያየውን ልቡ አልዋሸም፡፡
12أَفَتُمَارُونَهُ عَلَىٰ مَا يَرَىٰ
ታዲያ በሚያየው ላይ ትከራከሩታላችሁን?
13وَلَقَدْ رَآهُ نَزْلَةً أُخْرَىٰ
በሌላይቱም መውረድ ጊዜ በእርግጥ አይቶታል፡፡
14عِندَ سِدْرَةِ الْمُنتَهَىٰ
በመጨረሻይቱ ቁርቁራ አጠገብ፤
15عِندَهَا جَنَّةُ الْمَأْوَىٰ
እርሷ ዘንድ መኖሪያይቱ ገነት ያለች ስትኾን፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
13አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 13

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 13 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በሌላይቱም መውረድ ጊዜ በእርግጥ አይቶታል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 13/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 11–15. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers