አን-ነጅም · 21/62
ትርጉም ፊደሎች — አን-ነጅም
أَلَكُمُ الذَّكَرُ وَلَهُ الْأُنثَىٰ ٢١
Transliteration
A-lakumuz zakaru wa lahul unsaa
ትርጉም (በአማርኛ)
📖 በአማርኛ
ለእናንተ ወንድ ለእርሱም ሴት (ልጅ) ይኖራልን?
🎧 ስሙ
📜 አንቀጽ 19-23 — አን-ነጅም
19أَفَرَأَيْتُمُ اللَّاتَ وَالْعُزَّىٰ
አል-ላትንና አል-ዑዛን አያችሁን?
20وَمَنَاةَ الثَّالِثَةَ الْأُخْرَىٰ
ሦስተኛይቱንም አነስተኛዋን መናትን (አያችሁን? የምትግገዟቸው ኃይል አላቸውን?)
21أَلَكُمُ الذَّكَرُ وَلَهُ الْأُنثَىٰ
ለእናንተ ወንድ ለእርሱም ሴት (ልጅ) ይኖራልን?
22تِلْكَ إِذًا قِسْمَةٌ ضِيزَىٰ
ይህቺ ያን ጊዜ አድላዊ ክፍያ ናት፡፡
23إِنْ هِيَ إِلَّا أَسْمَاءٌ سَمَّيْتُمُوهَا أَنتُمْ وَآبَاؤُكُم مَّا أَنزَلَ اللَّهُ بِهَا مِن سُلْطَانٍ ۚ إِن يَتَّبِعُونَ إِلَّا الظَّنَّ وَمَا تَهْوَى الْأَنفُسُ ۖ وَلَقَدْ جَاءَهُم مِّن رَّبِّهِمُ الْهُدَىٰ
እነርሱ እናንተና አባቶቻችሁ (አማልክት ብላችሁ) የጠራችኋቸው ስሞች ብቻ እንጅ ምንም አይደሉም፡፡ አላህ በእርሷ (መግገዛት) ምንም ማስረጃ አላወረደም፡፡ ከጌታቸውም መምሪያ የመጣላቸው ሲኾኑ ጥርጣሬንና ነፍሶች የሚዘነበሉበትን እንጅ ሌላ አይከተሉም፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
21አንቀጽ
ትርጉም — አን-ነጅም 21
ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 21 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለእናንተ ወንድ ለእርሱም ሴት (ልጅ) ይኖራልን?ሱረቱ አንቀጽ 21/62 — አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አን-ነጅም ስሙ, አን-ነጅም ትርጉም, አን-ነጅም mp3, አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 19–23. በአማርኛ: العربية.
العربية
English
Bahasa Indonesia
Türkçe
Русский
فارسی
Français
اردو
বাংলা
Deutsch
Español
中文
हिन्दी
Português
Italiano
ภาษาไทย
Polski
Nederlands
Shqip
Kiswahili
O'zbek
தமிழ்
Melayu
Bosanski
Soomaali
Azərbaycan
کوردی
한국어
日本語
Svenska
Dansk
Norsk
پښتو
മലയാളം
සිංහල
Tamazight
Hausa
አማርኛ
Български
Тоҷикӣ
Қазақша
Filipino
سنڌي
Yorùbá
Fulfulde
Татарча
ئۇيغۇرچە
Кыргызча
ਪੰਜਾਬੀ
Jawa
తెలుగు
မြန်မာ
ગુજરાતી
Oromo
मराठी
Tiếng Việt
Malagasy
Нохчийн
Wolof
ދިވެހި
ಕನ್ನಡ
Українська
Ελληνικά
ქართული
ខ្មែរ
دری
Qafar af
Maranao
नेपाली
ቅዱስ ቁርኣን
Tuesday, August 18, 2026
Don't forget us in your sincere prayers








