አን-ነጅም · 9/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
فَكَانَ قَابَ قَوْسَيْنِ أَوْ أَدْنَىٰ ۝٩
Fakaana qaaba qawsaini aw adnaa
📖 በአማርኛ
(ከእርሱ) የሁለት ደጋኖች ጫፍ ያህል ወይም (ከዚህ) ይበልጥ የቀረበ ኾነም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 7-11 — ሱረቱ አን-ነጅም

7وَهُوَ بِالْأُفُقِ الْأَعْلَىٰ
እርሱ በላይኛው አድማስ ኾኖ፡፡
8ثُمَّ دَنَا فَتَدَلَّىٰ
ከዚያም ቀረበ፤ ወረደም፡፡
9فَكَانَ قَابَ قَوْسَيْنِ أَوْ أَدْنَىٰ
(ከእርሱ) የሁለት ደጋኖች ጫፍ ያህል ወይም (ከዚህ) ይበልጥ የቀረበ ኾነም፡፡
10فَأَوْحَىٰ إِلَىٰ عَبْدِهِ مَا أَوْحَىٰ
ወደ ባሪያውም (አላህ) ያወረደውን አወረደ፡፡
11مَا كَذَبَ الْفُؤَادُ مَا رَأَىٰ
(ነቢዩም በዓይኑ) ያየውን ልቡ አልዋሸም፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
9አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 9

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 9 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ከእርሱ) የሁለት ደጋኖች ጫፍ ያህል ወይም (ከዚህ) ይበልጥ የቀረበ ኾነም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 9/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 7–11. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers