አን-ነጅም · 18/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
لَقَدْ رَأَىٰ مِنْ آيَاتِ رَبِّهِ الْكُبْرَىٰ ۝١٨
Laqad ra aa min aayaati Rabbihil kubraaa
📖 በአማርኛ
ከጌታው ታምራቶች ታላላቆቹን በእርግጥ አየ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 16-20 — ሱረቱ አን-ነጅም

16إِذْ يَغْشَى السِّدْرَةَ مَا يَغْشَىٰ
ቁርቁራይቱን የሚሸፍን ነገር በሚሸፍናት ጊዜ (አየው)፡፡
17مَا زَاغَ الْبَصَرُ وَمَا طَغَىٰ
ዓይኑ (ካየው) አልተዘነበለም፡፡ ወሰንም አላለፈም፡፡
18لَقَدْ رَأَىٰ مِنْ آيَاتِ رَبِّهِ الْكُبْرَىٰ
ከጌታው ታምራቶች ታላላቆቹን በእርግጥ አየ፡፡
19أَفَرَأَيْتُمُ اللَّاتَ وَالْعُزَّىٰ
አል-ላትንና አል-ዑዛን አያችሁን?
20وَمَنَاةَ الثَّالِثَةَ الْأُخْرَىٰ
ሦስተኛይቱንም አነስተኛዋን መናትን (አያችሁን? የምትግገዟቸው ኃይል አላቸውን?)
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
18አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 18

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 18 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከጌታው ታምራቶች ታላላቆቹን በእርግጥ አየ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 18/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 16–20. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers