አን-ነጅም · 10/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
فَأَوْحَىٰ إِلَىٰ عَبْدِهِ مَا أَوْحَىٰ ۝١٠
Fa awhaaa ilaa `abdihee maaa awhaa
📖 በአማርኛ
ወደ ባሪያውም (አላህ) ያወረደውን አወረደ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 8-12 — ሱረቱ አን-ነጅም

8ثُمَّ دَنَا فَتَدَلَّىٰ
ከዚያም ቀረበ፤ ወረደም፡፡
9فَكَانَ قَابَ قَوْسَيْنِ أَوْ أَدْنَىٰ
(ከእርሱ) የሁለት ደጋኖች ጫፍ ያህል ወይም (ከዚህ) ይበልጥ የቀረበ ኾነም፡፡
10فَأَوْحَىٰ إِلَىٰ عَبْدِهِ مَا أَوْحَىٰ
ወደ ባሪያውም (አላህ) ያወረደውን አወረደ፡፡
11مَا كَذَبَ الْفُؤَادُ مَا رَأَىٰ
(ነቢዩም በዓይኑ) ያየውን ልቡ አልዋሸም፡፡
12أَفَتُمَارُونَهُ عَلَىٰ مَا يَرَىٰ
ታዲያ በሚያየው ላይ ትከራከሩታላችሁን?
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
10አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 10

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 10 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወደ ባሪያውም (አላህ) ያወረደውን አወረደ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 10/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 8–12. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers