አን-ነጅም · 17/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
مَا زَاغَ الْبَصَرُ وَمَا طَغَىٰ ۝١٧
Maa zaaghal basaru wa maa taghaa
📖 በአማርኛ
ዓይኑ (ካየው) አልተዘነበለም፡፡ ወሰንም አላለፈም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 15-19 — ሱረቱ አን-ነጅም

15عِندَهَا جَنَّةُ الْمَأْوَىٰ
እርሷ ዘንድ መኖሪያይቱ ገነት ያለች ስትኾን፡፡
16إِذْ يَغْشَى السِّدْرَةَ مَا يَغْشَىٰ
ቁርቁራይቱን የሚሸፍን ነገር በሚሸፍናት ጊዜ (አየው)፡፡
17مَا زَاغَ الْبَصَرُ وَمَا طَغَىٰ
ዓይኑ (ካየው) አልተዘነበለም፡፡ ወሰንም አላለፈም፡፡
18لَقَدْ رَأَىٰ مِنْ آيَاتِ رَبِّهِ الْكُبْرَىٰ
ከጌታው ታምራቶች ታላላቆቹን በእርግጥ አየ፡፡
19أَفَرَأَيْتُمُ اللَّاتَ وَالْعُزَّىٰ
አል-ላትንና አል-ዑዛን አያችሁን?
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
17አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 17

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 17 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ዓይኑ (ካየው) አልተዘነበለም፡፡ ወሰንም አላለፈም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 17/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 15–19. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers