አን-ነጅም · 5/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
عَلَّمَهُ شَدِيدُ الْقُوَىٰ ۝٥
Allamahoo shadeedul quwaa
📖 በአማርኛ
ኀይሎቹ ብርቱው (መልአክ) አስተማረው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 3-7 — ሱረቱ አን-ነጅም

3وَمَا يَنطِقُ عَنِ الْهَوَىٰ
ከልብ ወለድም አይናገርም፡፡
4إِنْ هُوَ إِلَّا وَحْيٌ يُوحَىٰ
እርሱ (ንግግሩ) የሚወርረድ ራእይ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡
5عَلَّمَهُ شَدِيدُ الْقُوَىٰ
ኀይሎቹ ብርቱው (መልአክ) አስተማረው፡፡
6ذُو مِرَّةٍ فَاسْتَوَىٰ
የዕውቀት ባለቤት የኾነው (አስተማረው፤ በተፈጥሮ ቅርጹ ኾኖ በአየር ላይ) ተደላደለም፡፡
7وَهُوَ بِالْأُفُقِ الْأَعْلَىٰ
እርሱ በላይኛው አድማስ ኾኖ፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
5አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 5

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 5 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ኀይሎቹ ብርቱው (መልአክ) አስተማረው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 5/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 3–7. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers