አን-ነጅም · 12/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
أَفَتُمَارُونَهُ عَلَىٰ مَا يَرَىٰ ۝١٢
Afatumaaroonahoo `alaa maayaraa
📖 በአማርኛ
ታዲያ በሚያየው ላይ ትከራከሩታላችሁን?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 10-14 — ሱረቱ አን-ነጅም

10فَأَوْحَىٰ إِلَىٰ عَبْدِهِ مَا أَوْحَىٰ
ወደ ባሪያውም (አላህ) ያወረደውን አወረደ፡፡
11مَا كَذَبَ الْفُؤَادُ مَا رَأَىٰ
(ነቢዩም በዓይኑ) ያየውን ልቡ አልዋሸም፡፡
12أَفَتُمَارُونَهُ عَلَىٰ مَا يَرَىٰ
ታዲያ በሚያየው ላይ ትከራከሩታላችሁን?
13وَلَقَدْ رَآهُ نَزْلَةً أُخْرَىٰ
በሌላይቱም መውረድ ጊዜ በእርግጥ አይቶታል፡፡
14عِندَ سِدْرَةِ الْمُنتَهَىٰ
በመጨረሻይቱ ቁርቁራ አጠገብ፤
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
12አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 12

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 12 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ታዲያ በሚያየው ላይ ትከራከሩታላችሁን?

ሱረቱ አንቀጽ 12/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 10–14. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers