አን-ነጅም · 20/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
وَمَنَاةَ الثَّالِثَةَ الْأُخْرَىٰ ۝٢٠
Wa manaatas saalisatal ukhraa
📖 በአማርኛ
ሦስተኛይቱንም አነስተኛዋን መናትን (አያችሁን? የምትግገዟቸው ኃይል አላቸውን?)

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 18-22 — ሱረቱ አን-ነጅም

18لَقَدْ رَأَىٰ مِنْ آيَاتِ رَبِّهِ الْكُبْرَىٰ
ከጌታው ታምራቶች ታላላቆቹን በእርግጥ አየ፡፡
19أَفَرَأَيْتُمُ اللَّاتَ وَالْعُزَّىٰ
አል-ላትንና አል-ዑዛን አያችሁን?
20وَمَنَاةَ الثَّالِثَةَ الْأُخْرَىٰ
ሦስተኛይቱንም አነስተኛዋን መናትን (አያችሁን? የምትግገዟቸው ኃይል አላቸውን?)
21أَلَكُمُ الذَّكَرُ وَلَهُ الْأُنثَىٰ
ለእናንተ ወንድ ለእርሱም ሴት (ልጅ) ይኖራልን?
22تِلْكَ إِذًا قِسْمَةٌ ضِيزَىٰ
ይህቺ ያን ጊዜ አድላዊ ክፍያ ናት፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
20አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 20

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 20 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሦስተኛይቱንም አነስተኛዋን መናትን (አያችሁን? የምትግገዟቸው ኃይል አላቸውን?)

ሱረቱ አንቀጽ 20/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 18–22. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers