አን-ነጅም · 7/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
وَهُوَ بِالْأُفُقِ الْأَعْلَىٰ ۝٧
Wa huwa bil ufuqil a`laa
📖 በአማርኛ
እርሱ በላይኛው አድማስ ኾኖ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 5-9 — ሱረቱ አን-ነጅም

5عَلَّمَهُ شَدِيدُ الْقُوَىٰ
ኀይሎቹ ብርቱው (መልአክ) አስተማረው፡፡
6ذُو مِرَّةٍ فَاسْتَوَىٰ
የዕውቀት ባለቤት የኾነው (አስተማረው፤ በተፈጥሮ ቅርጹ ኾኖ በአየር ላይ) ተደላደለም፡፡
7وَهُوَ بِالْأُفُقِ الْأَعْلَىٰ
እርሱ በላይኛው አድማስ ኾኖ፡፡
8ثُمَّ دَنَا فَتَدَلَّىٰ
ከዚያም ቀረበ፤ ወረደም፡፡
9فَكَانَ قَابَ قَوْسَيْنِ أَوْ أَدْنَىٰ
(ከእርሱ) የሁለት ደጋኖች ጫፍ ያህል ወይም (ከዚህ) ይበልጥ የቀረበ ኾነም፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
7አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 7

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 7 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሱ በላይኛው አድማስ ኾኖ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 7/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 5–9. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers