አን-ነጅም · 3/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
وَمَا يَنطِقُ عَنِ الْهَوَىٰ ۝٣
Wa maa yyantiqu `anilhawaaa
📖 በአማርኛ
ከልብ ወለድም አይናገርም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አን-ነጅም

1وَالنَّجْمِ إِذَا هَوَىٰ
በኮከብ እምላለሁ በወደቀ (በገባ) ጊዜ፡፡
2مَا ضَلَّ صَاحِبُكُمْ وَمَا غَوَىٰ
ነቢያችሁ (ሙሐመድ) አልተሳሳተም፤ አልጠመመምም፡፡
3وَمَا يَنطِقُ عَنِ الْهَوَىٰ
ከልብ ወለድም አይናገርም፡፡
4إِنْ هُوَ إِلَّا وَحْيٌ يُوحَىٰ
እርሱ (ንግግሩ) የሚወርረድ ራእይ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡
5عَلَّمَهُ شَدِيدُ الْقُوَىٰ
ኀይሎቹ ብርቱው (መልአክ) አስተማረው፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 3

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከልብ ወለድም አይናገርም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 3/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers