አን-ነጅም · 4/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
إِنْ هُوَ إِلَّا وَحْيٌ يُوحَىٰ ۝٤
In huwa illaa Wahyuny yoohaa
📖 በአማርኛ
እርሱ (ንግግሩ) የሚወርረድ ራእይ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 2-6 — ሱረቱ አን-ነጅም

2مَا ضَلَّ صَاحِبُكُمْ وَمَا غَوَىٰ
ነቢያችሁ (ሙሐመድ) አልተሳሳተም፤ አልጠመመምም፡፡
3وَمَا يَنطِقُ عَنِ الْهَوَىٰ
ከልብ ወለድም አይናገርም፡፡
4إِنْ هُوَ إِلَّا وَحْيٌ يُوحَىٰ
እርሱ (ንግግሩ) የሚወርረድ ራእይ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡
5عَلَّمَهُ شَدِيدُ الْقُوَىٰ
ኀይሎቹ ብርቱው (መልአክ) አስተማረው፡፡
6ذُو مِرَّةٍ فَاسْتَوَىٰ
የዕውቀት ባለቤት የኾነው (አስተማረው፤ በተፈጥሮ ቅርጹ ኾኖ በአየር ላይ) ተደላደለም፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
4አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 4

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 4 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሱ (ንግግሩ) የሚወርረድ ራእይ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 4/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 2–6. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers