አን-ነጅም · 22/62
ትርጉም ፊደሎች — አን-ነጅም
تِلْكَ إِذًا قِسْمَةٌ ضِيزَىٰ ۝٢٢
Tilka izan qismatun deezaa
📖 በአማርኛ
ይህቺ ያን ጊዜ አድላዊ ክፍያ ናት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 20-24 — አን-ነጅም

20وَمَنَاةَ الثَّالِثَةَ الْأُخْرَىٰ
ሦስተኛይቱንም አነስተኛዋን መናትን (አያችሁን? የምትግገዟቸው ኃይል አላቸውን?)
21أَلَكُمُ الذَّكَرُ وَلَهُ الْأُنثَىٰ
ለእናንተ ወንድ ለእርሱም ሴት (ልጅ) ይኖራልን?
22تِلْكَ إِذًا قِسْمَةٌ ضِيزَىٰ
ይህቺ ያን ጊዜ አድላዊ ክፍያ ናት፡፡
23إِنْ هِيَ إِلَّا أَسْمَاءٌ سَمَّيْتُمُوهَا أَنتُمْ وَآبَاؤُكُم مَّا أَنزَلَ اللَّهُ بِهَا مِن سُلْطَانٍ ۚ إِن يَتَّبِعُونَ إِلَّا الظَّنَّ وَمَا تَهْوَى الْأَنفُسُ ۖ وَلَقَدْ جَاءَهُم مِّن رَّبِّهِمُ الْهُدَىٰ
እነርሱ እናንተና አባቶቻችሁ (አማልክት ብላችሁ) የጠራችኋቸው ስሞች ብቻ እንጅ ምንም አይደሉም፡፡ አላህ በእርሷ (መግገዛት) ምንም ማስረጃ አላወረደም፡፡ ከጌታቸውም መምሪያ የመጣላቸው ሲኾኑ ጥርጣሬንና ነፍሶች የሚዘነበሉበትን እንጅ ሌላ አይከተሉም፡፡
24أَمْ لِلْإِنسَانِ مَا تَمَنَّىٰ
ለሰው የተመኘው ሁሉ አለውን?
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
22አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 22

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 22 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ይህቺ ያን ጊዜ አድላዊ ክፍያ ናት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 22/62 — አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አን-ነጅም ስሙ, አን-ነጅም ትርጉም, አን-ነጅም mp3, አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 20–24. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers