አን-ነጅም · 19/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
أَفَرَأَيْتُمُ اللَّاتَ وَالْعُزَّىٰ ۝١٩
Afara`aytumul laata wal `uzzaa
📖 በአማርኛ
አል-ላትንና አል-ዑዛን አያችሁን?

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 17-21 — ሱረቱ አን-ነጅም

17مَا زَاغَ الْبَصَرُ وَمَا طَغَىٰ
ዓይኑ (ካየው) አልተዘነበለም፡፡ ወሰንም አላለፈም፡፡
18لَقَدْ رَأَىٰ مِنْ آيَاتِ رَبِّهِ الْكُبْرَىٰ
ከጌታው ታምራቶች ታላላቆቹን በእርግጥ አየ፡፡
19أَفَرَأَيْتُمُ اللَّاتَ وَالْعُزَّىٰ
አል-ላትንና አል-ዑዛን አያችሁን?
20وَمَنَاةَ الثَّالِثَةَ الْأُخْرَىٰ
ሦስተኛይቱንም አነስተኛዋን መናትን (አያችሁን? የምትግገዟቸው ኃይል አላቸውን?)
21أَلَكُمُ الذَّكَرُ وَلَهُ الْأُنثَىٰ
ለእናንተ ወንድ ለእርሱም ሴት (ልጅ) ይኖራልን?
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
19አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 19

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 19 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አል-ላትንና አል-ዑዛን አያችሁን?

ሱረቱ አንቀጽ 19/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 17–21. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers