አል-ማዑን · 3/7
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ማዑን
وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ ۝٣
Wa la ya huddu `alaa ta`amil miskeen
📖 በአማርኛ
ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አል-ማዑን

1أَرَأَيْتَ الَّذِي يُكَذِّبُ بِالدِّينِ
ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?)
2فَذَٰلِكَ الَّذِي يَدُعُّ الْيَتِيمَ
ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤
3وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ
ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡
4فَوَيْلٌ لِّلْمُصَلِّينَ
ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡
5الَّذِينَ هُمْ عَن صَلَاتِهِمْ سَاهُونَ
ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡
አል-ማዑንቁርአን ማውጫ
7አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አል-ማዑን 3

ሱረቱ አል-ማዑን አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 3/7 — ሱረቱ አል-ማዑን الماعون (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ማዑን ስሙ, ሱረቱ አል-ማዑን ትርጉም, ሱረቱ አል-ማዑን mp3, ሱረቱ አል-ማዑን pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers